ተመድና ኢትዮጵያ ለተጎጂዎች የእርዳታ ጥሪ አቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

ተመድና ኢትዮጵያ ለተጎጂዎች የእርዳታ ጥሪ አቀረቡ

የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመረራ ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ትላንት ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ ድርቅ ምክንያት በተለያዩ ክልሎች ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ተጎጂዎች የእርዳታ ጥሪ አቀረቡ።

በአሁኑ ወቅት ለ6.5 ሚሊዮን ሰዎች እርዳታ እየተሰጠ እንደሆነ የገለፁት የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ፣በሚቀጥሉት ወራት የተረጂዎች ቁጥር 10.8 ሚሊዮን እንደሚደርስ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።