ዐውደ አመትና የባህል ዘፈኖች ትስስር

ግጥም እና ዜማ ደራሲው ዓለማየሁ ደመቀ

በበዓላት ሰሞን በብዛት የምንሰማቸው የባህል ዘፈኖች በአድማጮች ዘንድ የበዓልን ድባብ የሚያጭሩ ናቸው::

የሙዚቃ ዜማና ግጥም ደራሲው አለማየሁ ደመቀ ሙዚቃዎቹ በግጥምና በዜማዎቻቸው የማህበረሰቡን ባህልና ወግ የሚያንጸባርቁ ሁነው መሰራታቸው በበዓላት ሰሞን ሁልጊዜ እንዲታወሱ እንዳደረጋቸው ይናገራል::

Your browser doesn’t support HTML5

ዐውደ ዓመት እና የባህል ዘፈኖች ትስስር

እንግዳችን አለማየሁ ደመቀ ከ1992 ዓ.ም በሁላ በወጡ የሙዚቃ ስራዎች በተለይም የጎሳየ ተስፋየና አለማየሁ ኤርጶ ኢቫንጋዲ አልበም፣ በሃይልየ ታደሰ ፣ የሄለን በርሄ የአልበም ስራዎችን ጨምሮ በታዋቂ ዘፋኞች ግጥምና ዜማ ውስጥ ተሳትፏል፡፡

የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድሪግ ከግጥምና ዜማ ደራሲ አለማየሁ ደመቀ ጋር ያደረገው ቆይታ እንደሚከተለው ይቀርባል::