‘በትግራይ፣ የኤድስ ሥርጭትን መከላከል እና መግታት’ በሚል ርዕስ ከሰሞኑ አንድ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ተከናውኗ፡፡ በርቀት መገናኛ በተከናወነው ጉባዔ ላይ ከደቡብ ካሮላይና፣ መቐለ እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች የተወከሉ ተመራማሪዎች ጥናታዊ ጽሑፎች አቅርበዋል። በጥናታቸውም፣ ትግራይ ክልል ውስጥ ጦርነት ከመቀስቀሱ አስቀድሞ የነበረው የበሽታው ሥርጭት፣ ከጦርነቱ በኋላ በእጅጉ ማሻቀቡን አመላክተዋል።
የቪኦኤ ትግርኛ ክፍል ባልደረባ በትረ ስልጣን ያሰናዳውን ዘገባ ሀብታሙ ስዩም ያቀርብልናል።
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ኤችአይቪ ኤድስ ከጦርነቱ በኋላ አሻቅቧል