ውበትን እና ተስፋን  ሸራ ላይ የሚያቀልመው   ወጣት ባለሞያ

Your browser doesn’t support HTML5

ሳሙኤል ኃይሉ ለተመልካች ዐይን ውበት እና ተስፋን በሚመግቡ የሥዕል ሥራዎቹ የሚታወቅ ባለሞያ ነው ። በቅርቡ በጀርመን ሕዝብ ዓለም አቀፍ ትብብር ተቋም በተሰናዳው ፣"መልካም አስተዳደር ለእናንተ ምን ማለት ነው ? " የሚል ርዕስ በተሰጠው ፣ የሥዕል ውድድር ላይ "ሚዛን " የተሰኘው ሥራው አሸናፊ ሆኗል ። ከሥራዎቹ ጋር በሚዛመዱ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ያጋራን ዘንድ እንግዳችን አድርገነዋል ።ሙሉ መሰናዶው ከስር ተያይዟል።

ሳሙኤል ኃይሉ ለተመልካች ዐይን ውበት እና ተስፋን በሚመግቡ የሥዕል ሥራዎቹ የሚታወቅ ባለሞያ ነው ።

በቅርቡ በጀርመን ሕዝብ ዓለም አቀፍ ትብብር ተቋም በተሰናዳው ፣"መልካም አስተዳደር ለእናንተ ምን ማለት ነው ? " የሚል ርዕስ በተሰጠው ፣ የሥዕል ውድድር ላይ "ሚዛን " የተሰኘው ሥራው አሸናፊ ሆኗል ።

ከሥራዎቹ ጋር በሚዛመዱ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ያጋራን ዘንድ እንግዳችን አድርገነዋል ።ሙሉ መሰናዶው ከስር ተያይዟል።