ሉሲ ወይም ድንቅነሽ ተብላ የተሰየመችው ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ከተገኘች ዘንድሮ ኅዳር 15 ቀን 2017 ዓ.ም 50 ዓመቷን ደፍናለች፡፡ ቅሪተ አካሏን ካገኙት ዶናልድ ጆንሰን እንዲሁም፣ ከሉሲም በዕድሜ ቀደም ያለችውን ሌላ ቅሪተ አካል ያገኙትን ዶ/ር ዘረሰናይ ዓለምሰገድ አነጋግረናል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሉሲ ቅሪተ አካል የሰውን ልጅ ለመረዳት ያላትን አስተዋጽኦ ተመራማሪዎች አደነቁ