ከአራት አመት በፊት በሚዲያ ተቋም ይሰሩ በነበሩ ጋዜጠኞች የተመሰረተው ሀቅ ቼክ በኢትዮጵያ ሆን ተብለው ሆነ ባለማወቅ የሚሰራጩ መረጃዎችን በማጣራት የሀሰተኛ መረጃዎችን ስርጭት ለመቀነስ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህ ተቋም የመረጃ አጣሪዎች አስተባባሪ ሆኖ የሚያገለግለው ኪሩቤል ተስፋዬም የመጀመሪያ ዲግሪውን ያገኘበትን የምህንድስና ሙያ በመተው ሀሰተኛ መረጃ በማህበረሰቡ ውስጥ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ እየሰራ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል። ስመኝሽ የቆየ ከኪሩቤል ጋር ያደረገችውን ቆይታ ከተያያዘው የቪዲዮ ፋይል ያገኛሉ።
መረጃን በማጣራት ሀሰተኛ መረጃን ለማጥፋት የሚጥረው ወጣት
Your browser doesn’t support HTML5
መረጃን በማጣራት ሀሰተኛ መረጃን ለማጥፋት የሚጥረው ወጣት