በሺዎች የሚቆጠሩ ህፃናትን ህይወት የቀየረው የባህርዳሩ ግሬስ ማዕከል

Your browser doesn’t support HTML5

ከ20 አመት በፊት በአማራ ክልል፣ ባህርዳር ከተማ ውስጥ የተመሰረተው ግሬስ ፋውንዴሽን ማዕከል አሳዳጊ አልባ ሆነው ተጥለው የተገኙ ጨቅላ ህፃናትን ሰብስቦ በማሳደግ እና የቀን ስራ እየሰሩ ኑሯቸውን ለሚገፉ እናቶች ልጆቻቸውን በመያዝ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል። ስመኝሽ የቆየ ከተቋሙ መስራች ምህረት (ሜርሲ ኤሪክሰን) እና ከትዳር አጋሯ ሰፉነው ብርሃን ጋር ቆይታ አድርጋለች።