ትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤላዊያን ቴልአቪቭ ከተማ ላይ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
በመጀመሪያው የትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤል ሠልፍ ወቅት /ፎቶ ፋይል/
Your browser doesn’t support HTML5
ሌላ የትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤል ሠልፍ በቴል አቪቭ
Your browser doesn’t support HTML5
ከቀድሞ የእሥራኤል ፓርላማ አባል ሺሞን ሰሎሞን ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ
ትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤላዊያን ቴልአቪቭ ከተማ ላይ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ በፌስ ቡክ የአመፅ መልዕክቶችን ሲያሠራጭ ነበር የተባለ ትውልደ-ኢትዮጵያ እሥራኤላዊ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሎ ምርመራ ከተደረገበት በኋላ መለቀቁ ታውቋል፡፡
ሁኔታውን አስመልክቶ እስከቅርብ ጊዜ የእሥራኤል ፓርላማ አባል የነበሩት ትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤል ሺሞን ሰሎሞን ለቪኦኤ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ዘገባውንና ከቀድሞ የእሥራኤል ፓርላማ (ክኔሴት) አባል ሺሞን ሰሎሞን ጋር የተደረገውን ቃለ-ምልልስ ከተያያዙት የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡