የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ኮቪድ 19 እንዴት ይቋቋም?
Your browser doesn’t support HTML5
በኮቪድ 19 ሳቢያ ሃገራት ለከባድ የምጣኔ ሃብታዊ ቀውስ እየተጋለጡ፡፡ ይህ ምጣኔ ሃብታዊ ቀውስ ደግሞ ወርረሽኙ ካለፈም በኋላ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ዓለም አቀፍ ጫና እንደሚፈጠር እየተተነበየ ነው፡፡ ኢትዮጵያስ እንደሃገር ይህን ችግር ለማለፍ ምን ማድረግ አለባት? የምጣኔ ሃብት እና የሂሳብ ባለሙያው አቶ አብዱልመናን መሃመድ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡