"በኮቪድ 19 ተይዤ ነበር" ዶ/ር ጽዮን ፍሬው
Your browser doesn’t support HTML5
ዶ/ር ጽዮን ፍሬው በኒውዮርክ የድንገተኛ ሕክምና ክፍል ሃኪም፣ በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ረዳት ፕሮፌሰር፣በኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አማካሪ ናቸው፡፡ በኮቪድ19 ተይዘው ድነዋል፡፡ በኢራቅ ጦርነት እና በሃይቲ ማዕበል ወቅት የድንገተኛ ጊዜ ዶ/ር ሆነው ቢሰሩም ኮቪድ 19 ግን ከማይታይ ነገር ጋር የሚደረግ ትልቅ ጦርነት ነው ይላሉ፡፡ ከአሜሪካ ድምጿ ኤደን ገርመው ጋር ያደረጉትን የስካይፕ ቃለ፟ምልልስ ያዳምጡ፡፡