ድምጽ ለባይደን አስተዳደር ወሳኝ የሆነው ምርጫ ዛሬ በጆርጂያ ይካሄዳል ጃንዩወሪ 05, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 በዩናይትድ ስቴትስ ደቡባዊ ክፍለ ግዛት በጆርጂያ የሚገኙ መራጮች ዛሬ ማክሰኞ ወደ ድምጽ መስጫው ስፍራዎች ሲያመሩ ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት በአሜሪካ የሚኖረውን የኃይል ሚዛን በመወሰን ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ፡፡