“ቂም በመቋጠር የወደፊቱን ማጨለም አያስፈልግም” - አቶ በቀለ ገርባ

Your browser doesn’t support HTML5

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ስቱዲዮአችን ተገኝተው ቃለ ምልልስ አካሂደዋል። በሕክምና ሥራ ከዚያም በመምህርነት አገልግለዋል። ከማኅበረሰብ ግልጋሎት እስከ ፖለቲካ ተሳትፎ ያላቸውን ጉዞ ከጽዮን ግርማ ጋራ ባደረጉት ቃለ ምልልስ አብራርተዋል። ለዛሬው ስለወጣትነት ዘመናቸውና ስለቤተሰባቸው የተወያዩትን የመጀመሪያ ክፍል ይዘናል።