ድምጽ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሁለት ሣምንታት ቀሩ ኦክቶበር 19, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የፊታችን ጥቅምት ሃያ አራት ወይም ኖቬምበር 3 ይካሄዳል። ሁለት ሣምንታት ናቸው የቀሩት።