ዓብ ዓላ - አፋር የሚኖሩ ትግርኛ ተናጋሪዎች

  • ግርማይ ገብሩ

ዓብ ዓላ ወረዳ - አፋር


Your browser doesn’t support HTML5

ዓብ ዓላ - አፋር ለሚኖሩ ትግርኛ ተናጋሪዎች የዞኑ ምላሽ


Your browser doesn’t support HTML5

ዓብ ዓላ - አፋር የሚኖሩ ትግርኛ ተናጋሪዎች ጥያቄ


አፋር ብሄራዊ ክልላዊ መስተዳድር በዓብ ዓላ ወረዳ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ራሣችን በራሣችን ቋንቋ የምንተዳደርበት ልዩ ወረዳ ይፈቀድልን ብለው ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሣል፡፡

ዓብ ዓላ ወረዳ - አፋር

ቢሆንም “ላቀረብነው ጥያቄ መንግሥት መልስ አልሰጠንም” በሚል ሚያዝያ 6 በተካሄደው የአከባቢና የከተሞች ምክር ቤቶች ምርጫ እንዳልተሣተፉ ገልፀዋል፡፡

በዚህ ምክንያት ደግሞ ከአከባቢው ባለሥልጣናት ጫና ደርሶብናል ሲሉ ያቀረቡትን ቅሬታ ቀደም ሲል ተሰምቷል፡፡

ዘጋብያችን ግርማይ ገብሩ በክልሉ የዞን 2 ዋና አስተዳሪ የሆኑትን አቶ ማዓር ኢብራሂምን አነጋግሯል፡፡

ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡት፡፡