የአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ዳርቻ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

  • እስክንድር ፍሬው

የአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ዳርቻ ፕሮጀክት ምርቃት

ከ50 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያለውና 29 ቢሊዮን ብር ወጭ የሚደረግበት የአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ዳርቻ ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ተደርጓል፡፡

ከ50 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያለውና 29 ቢሊዮን ብር ወጭ የሚደረግበት የአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ዳርቻ ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ተደርጓል፡፡ የከተማዋን ገፅታ በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀይር የተገለፀው ፕሮጀክት ይፋ እንደሚያደርጉ የተጠበቁት ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ግን በሥነ ስርዓቱ ላይ አልተገኙም፡፡

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማ

እሳቸውን በመወከል ጭምር ፕሮጀክቱን ያስጀመሩት፣ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማ ጠ/ሚኒስትሩ ያልተገኙት በአስቸኳይ ሥራ ስለተያዙ ነው ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ዳርቻ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ