አፍሪካ ነክ ርዕሶች

Your browser doesn’t support HTML5

በካመሩን ዋና ከተማ ያኡንዴ የደረሰ የመሬት ናዳ በቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ የነበሩ 14 ሰዎችን መግደሉ ተሰማ።

ጋና ከባድ የሆነ የኢኮኖሚ ቀውስ ገጥሟታል። የዋጋ ግሽበቱ 40 በመቶ ሲደርስ የመገበያያ ገንዘቧ ከዶላር ምንዛሪ አንጻር በግማሽ ያህል ወድቋል።

በዛሬው ሳምንታዊው የአፍሪካ ነክ ርዕስ የምንመለከታቸው ጉዳዮች ናቸው።