የኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሥራ የማቆም አድማ መትተዋል።
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ቆጣጣሪዎች ሥራ የማቆም አድማ መትተዋል። ጥያቄዎቸው ጥቅማጥቅምና የደመወዝ ጭማሪ መሆናቸው ተገልጿል። የሃገሪቱን የአየር ክልል ለመዝጋት መሞከር ተገቢ አይደለም ያለው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን የበረራዎች መስተጓጎል እንዳላጋጠመ ተናግሯል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሥራ የማቆም አድማ