ድምጽ ከወልቃይትና ራያ አካባቢዎች ታፍነው የተወሰዱ ሰዎች የደረሱበት እንዳልታወቀ ተገለፀ ዲሴምበር 02, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በጦርነት የተሸነፈው ህወሓት ሲያስተዳድራቸው ከነበሩት ከወልቃይትና ራያ አካባቢዎች አፍኖ የወሰዳቸው በ10 ሽዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን ዜጎች የደረሱበት አለመታወቁን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።