በአክሱም ዩንቨርስቲ ለአንድ ተማሪ ህይወት ህልፈት ምክንያት የሆነውን ግጭት ተወገዘ፡፡
ባህር ዳር —
በአክሱም ዩንቨርስቲ ለአንድ ተማሪ ህይወት ህልፈት ምክንያት የሆነውን ግጭት የአማራ ብሄራዊ ክልል መንግሥት አጥብቆ እንደሚያወግዝ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአክሱም ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ግጭት ተወገዘ