ባህር ዳር ላይ በተካሄደ የአማራ እና የሶማሌ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ላይ የሶማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ተገኝተው ተናግረዋል።
ባህር ዳር —
አቶ ሙስጠፌ በዚሁ ንግግራቸው “የአማራ ህዝብ እንደጨቋኝ ሆኖ የተሳለበትን ትርክት የማንቀበለው የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሳይሆን ትርክቱ በተጨባጭ የተሳሳተ ስለሆነ ነው” ብለዋል።
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ እና የሶማሌ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ - ባህር ዳር