የአማራና የትግራይ ክልል የሰላም ስምምነት

  • እስክንድር ፍሬው
የአማራና የትግራይ ክልል መሪዎች ያስለታለፉት የሰላም መልዕክትና የገቡት ቃል፣ ከፖለቲካ ቋንቋ ያለፈ እንደሚሆን የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባዔ ተስፋውን ገልጿል፡፡

የአማራና የትግራይ ክልል መሪዎች ያስለታለፉት የሰላም መልዕክትና የገቡት ቃል፣ ከፖለቲካ ቋንቋ ያለፈ እንደሚሆን የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባዔ ተስፋውን ገልጿል፡፡ ከፍሬያቸው በሂደት እናያለን ብለዋል - የጉባዔው ዋና ጸሐፊ መጋቢ ዘሪሁን ደጉ፡፡

የሁለቱ ክልሎች መሪዎች ትናንት በአስተላለፊት መልዕክት ግጭት ጀማሪ እንደማይሆኑ ቃል ገብተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራና የትግራይ ክልል የሰላም ስምምነት