አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያን መንግሥት በአፈና ወነጀለ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል

Your browser doesn’t support HTML5

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያን መንግሥት በአፈና ወነጀለ

ክሌር ቤስተን፤ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ ጉዳዮች መርማሪ

የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በዘዴ የተውጠነጠነ አፈና ያካሂዳል ሲል ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው አዲስ ሪፖርት ከስሷል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ግን የአምነስቲን ክስ ሃሰት ነው ይላል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡