አንድ ዓመት የደፈነው የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ከእስራኤልና ጋዛ አልፎ ወደ ሌሎች የቀጣናው አገሮችም ተዛምቷል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
አንድ አመት የደፈነው የመካከለኛው ምስራቅ ግጭትና አለም አቀፋዊ ሁኔታው
የአፍሪካ ቀንድ እና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ከፍተኛ አጥኝ ዶ/ር በለጠ በላቸው ግጭቱ ካስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ ባለፈ “ያስከተለው አለም አቀፋዊ ጫናም የበረታ ነው” ይላሉ፡፡
የዛሬ ዓመት ልክ በዛሬዋ ዕለት ሃማስ በእስራኤል ያደረሰው የሽብር ጥቃት ይህን ተከትሎ በቀጣናው የተፈጠሩ ክስተቶችን በማስታወስ ይጀምራሉ፡፡