በእነአቶ በረከት ላይ በፌዴራል ደረጃ ክስ አይመሰረትም

  • እስክንድር ፍሬው

የየፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቃል አቀባይ አቶ ዝናቡ ተኑ

በአማራ ክልል እየታየ ካለው ጉዳይ ሌላ በአቶ በረከት ስምዖን ላይ በፌዴራል ደረጃ የሚመሠረት ክስ እንደሌለ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡

በአማራ ክልል እየታየ ካለው ጉዳይ ሌላ በአቶ በረከት ስምዖን ላይ በፌዴራል ደረጃ የሚመሠረት ክስ እንደሌለ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡

በፌዴራል ደረጃ የእሥር ማዘዣ የወጣባቸውን የቀድሞውን የደኅንነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን በቁጥጥር ሥር ለማዋል እየተደረገ ያለው ጥረት መቀጠሉንም የየፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቃል አቀባይ አቶ ዝናቡ ተኑ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አመልክተዋል።

ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ይህንን ያሳወቀው ባለፈው ሐምሌ በሶማሌ ክልል ተፈፅመዋል የተባሉ ወንጀሎችን በተመለከተ ያደረገውን ማጣራት ይፋ ባደረገበት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በእነአቶ በረከት ላይ በፌዴራል ደረጃ ክስ አይመሰረትም