"በአንዳንድ ሀገራት ያሉ የሰላምና የፀጥታ ጉዳዮች አሳሳቢ ነው"-የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

  • እስክንድር ፍሬው

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ

በአንዳንድ ሀገራት ያሉ የሰላምና የፀጥታ ጉዳዮች አሳሳቢ መሆናቸውን ቀጥለዋ ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ተናገሩ፡፡

በአንዳንድ ሀገራት ያሉ የሰላምና የፀጥታ ጉዳዮች አሳሳቢ መሆናቸውን ቀጥለዋ ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ተናገሩ፡፡ ይሄም ሆኖ በአህጉሪቱ ተስፋ ሰጭ ሁኔታዎች መኖራቸውን በሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ መክፈቻ ላይ የተናገሩት የኮሚሺኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ አስረድተዋል፡፡

AU Summit

ሌላው በጉባዔው መክፈቻ ላይ የተናገሩት የፊሊስጤም አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሙሐሙድ አባስ ከእስራኤል ሰላም ለማምጣት በፕሬዚዳንት ትራምፕ የቀረበው የሰላም ሀሳብ ተስፋ ሰጪ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

"በአንዳንድ ሀገራት ያሉ የሰላምና የፀጥታ ጉዳዮች አሳሳቢ ነው"-የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

ዛሬ በአዲስ አበባ ዋና ፅ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ መክፈቻ እንደተለመደው ያለፉት ወራት ክንውኖች ስኬቶችና አሳሳቢ ሁኔታዎች የተዳሰሱበት ነው፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

"በአንዳንድ ሀገራት ያሉ የሰላምና የፀጥታ ጉዳዮች አሳሳቢ ነው"-የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር