ከጂግጂጋ ወደሃረርና አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ባቢሌ ላይ ተዘጋ፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ከጂግጂጋ ወደሃረርና አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ባቢሌ ላይ መንገዱን የዘጉት፣ በኦሮሞና ሶማሌ ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ኦሮሞዎች መንግሥት ትኩረት እንዲሰጣቸው ለመጠየቅ ነው ተብሏል፡፡
የምስራቅ ሃረርጌ ዞን ከምስራቅ ዕዝ ጋር በመተባበር መፍትሔ ላይ ለመድረስ ጥረት እያደረግኩ ነው ብሏል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የባቢሌ መንገድ ተዘጋ