በሶማሌ ክልል ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ ተፍናቅለው በባሌ ዞን የሰፍሩ ስዎች ወደ ቄያቸው መመለስ ቢፍልጉም አለመቻላቸው ገለፁ።
አዲስ አበባ —
የባሌ ዞን አደጋ መከላከል ፅህፈት ቤት እንደ ገለፀው በዞኑ ከመቶ ሀያ ሺ በላይ ተፍናቃዩች መስፍራቸውን ገልጦ ወደ ቀያቸው የሚመለሱበትን መንገድ ለማመቻቸት ከሁሉም አካሎች ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በሶማሌ ክልል የፀጥታ ችግር የተፈናቀሉ ሰዎች ሁኔታ