ድምጽ በሶማሌ ክልል የፀጥታ ችግር የተፈናቀሉ ሰዎች ሁኔታ ጁላይ 26, 2019 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 በሶማሌ ክልል ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ ተፍናቅለው በባሌ ዞን የሰፍሩ ስዎች ወደ ቄያቸው መመለስ ቢፍልጉም አለመቻላቸው ገለፁ።