“የኢትዮጵያ ባንዲራ ከልጅነታችን ጀምሮ ይዘነው ያደግን፣ የተሰለፍንና ስናከብረው የኖርነው ባንዲራ ነው”-አቶ በቀለ ገርባ

Your browser doesn’t support HTML5

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ባጠናቀቅነው ሐሙስ ግንቦት 2 ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ስቱዲዮአችን ተገኝተው ከዝግጅት ክፍላችን ጋራ ሰፋ ያለ ውይይት አካሂደዋል።(ሙሉውን ቃለ ምልልስ ይመልከቱ)