ድምጽ የባለሞያዎች አስተያየት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስለሚስተዋሉ ግጭቶች ኖቬምበር 18, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን ውስጥ ለሚስተዋሉ ሰብዓዊ ቀውሶች መነሻ የክልሉ ህገመንግሥት ለሌሎች ነዋሪዎች የባለቤትነት መብት መንፈጉ መሆኑን የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ ረዳት ፕሮፌሰር ዳምጠው ተሰማ ገለፁ።