በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ውስጥ በተነሣ ግጭት የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ግጭቱ የተካሄደባት በማንዱራ ወረዳ የገነተ ማርያም ቀበሌ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ባህር ዳር —
በተጨማሪም በአካልና በንብረት ላይም ጉዳት መድረሱ ታውቋል።
ሁኔታውን ለማረጋጋትና ተጠያቂዎችን ሕግ ፊት ለማቅረብ እየሠሩ መሆናቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አመልክተዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በተነሣ ግጭት የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ