በኢትዮጵያ እርስ በእርስ ጦርነት ወቅት የኖረች አንዲት ወጣት የሂወት ታሪክ ላይ የተሞረከሰ አዲስ ፊልም ቤዛ በመቐሌ ከተማ ተመርቆ በብሔራዊ ደረጃ ለእይታ ቀርቧል።
መቐለ —
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተሞረከዘው ቤዛ ፍልም መቐሌ ከተማ በይፋ ተመርቋል።
የፊልሙ ደራሲ፣ አዘጋጅ፣ ባለ ታሪክና መሪ ተዋናይ ጋር የተደረገ ቆይታ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ፊልም “ቤዛ” በብሄራዊ ደረጃ በመቕእልሌ ከተማ ለእይታ ቀርቧል