በፕሬዝደንት ጆ ባይደንና በሪፐብሊካኑ ዕጩ ዶናልድ ትረምፕ መካከል የሚደረገው ፕሬዚዳንታዊ ፉክክር ሊካሔድ ስድስት ወራት ይቀሩታል።
የቪኦኤው ስካት ስተርንስ፣ እስከ ምርጫው ቀን ድረስ፣ በሁለቱ ወገኖች ዘንድ ያሉ ዘመቻዎች ምን እንደሚመስሉ ያስቃኘናል።
Your browser doesn’t support HTML5
ባይደንና ትረምፕ መራጮችን ለማሳመን ስድስት ወራት አላቸው