ሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሠልፍ ዕውቅና አለመከልከሉን የገለፀው የአዲስ አበባ አስተዳደር “ሰልፋቸውን ግንቦት 25 እንዲያደርጉ ተስማምተናል” ብሏል፡፡
አዲስ አበባ፣ ዋሺንግተን ዲ.ሲ —
የአፍሪካ ሕብረት ሃምሣኛ ዓመት በዓል በሚከበርበት ዕለት ሰልፍ ማድረግ የማይችለው “የፖለቲካ ሰልፍ ስለሆነ ሣይሆን ተደራራቢ ፕሮግራሞች በመኖራቸው ነው” ሲልም የከተማው አስተዳደር አስታውቋል፡፡
ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ደግሞ ከዚሁ ከሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ጋር የተያያዘ፤ መፈክር በድምፅ ያልተሰማበት ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ተዛወረ
ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሠልፍ ዕውቅና አለመከልከሉን የገለፀው የአዲስ አበባ አስተዳደር “ሰልፋቸውን ግንቦት 25 እንዲያደርጉ ተስማምተናል” ብሏል፡፡የአፍሪካ ሕብረት ሃምሣኛ ዓመት በዓል በሚከበርበት ዕለት ሰልፍ ማድረግ የማይችለው “የፖለቲካ ሰልፍ ስለሆነ ሣይሆን ተደራራቢ ፕሮግራሞች በመኖራቸው ነው” ሲልም የከተማው አስተዳደር አስታውቋል፡፡
ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ደግሞ ከዚሁ ከሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ጋር የተያያዘ፤ መፈክር በድምፅ ያልተሰማበት ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡