አዲስ አበባ —
“በመስቀል አደባባይ ለማካሄድ ያቀድኩት የተቃውሞ ሠልፍ በገዥው ፓርቲ ተደናቀፈብኝ” ሲል ሠማያዊ ፓርቲ አስታወቀ።
የአዲስ አበባ አስተዳደር ግን “ሠልፉን በጃንሜዳ ወይም በሌላ አማራጭ ሥፍራ እንዲያካሂዱ ለፓርቲው አመራሮች ቢነገራቸውም አልተጠቀሙበትም” ይላል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የሰማያዊ ፓርቲ የመስቀል አደባባይ ሰልፍ አልተሣካም