ወንጀል ለመፈፀም ሊውል ነበረ የተባለ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቡራዩ ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ።
አዳማ —
ተጠርጣሪዎችም ከህገወጥ የጦር መሳሪያዎቹ ጋር ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የቡራዩ ከተማ ፀጥታና አስተዳደር ጽህፈት ቤት ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቡራዩ ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ሥር ዋለ