የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶች ባለቤትነት

ፎቶ ፋይል፦ ቡና

ኢትዮጵያ ታዳሽ እና ታዳሽ ያልሆኑ በሚል የሚፈረጁ ዕምቅ የተፈጥሮ ሀብቶች ባለቤት መሆኗ ሲነገር ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ አሁንም ድረስ ካላት የተፈጥሮ ሀብት አኳያ ለሰው ልጆች አስፈላጊ የሆኑት መሰረታዊ የኑሮ ፍላጎቶች መሟሏት የሚያግዙ ግብዓቶች ግን በበቂ ሁኔታ ስታቀርብ አትታይም።

የዘርፉ ተመራማሪዎች ለዚህ ችግር እንደምክንያት የሚያነሱት ቀጣይነት ያለው የምጣኔ ሃብት ፖሊሲ አለመኖርን እንዲሁም የሚያወጧቸው ፖሊሲዎች ደግሞ በሙሉ አቅም ወደ ተግባር አለመቀየራቸው ነው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶች ባለቤትነት