የትግራይ ክልል ምክር ቤት በአለፈው ሰኞ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በአቶ አባይ ውልዱ የቀረበለትን ሹመት አፅድቋል፡፡
መቀሌ —
የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት የስድሥት ካብኔ አባላት ሹመትን ማፅደቅ በማስመልከት የተሠጡትን አስተያየቶች ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ምክር ቤት የካቤኔ ሹም ሽር ማድረጉን በማስመልከት የመቀሌ ኗሪዎች የሠጡት አስተያየት