የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያሉ ኩባንያዎች ስኬታማ አይሆኑም የሚለውን አስተሳሰብ አሸንፏል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያሉ ኩባንያዎች ስኬታማ አይሆኑም የሚለውን አስተሳሰብ አሸንፏል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሁን ካለው ጋር ተዳምሮ በአፍሪካ ትልቁ የሆነውን የአየር መንገዱን የዕቃ ማራገፊያ እና መጫኛ ጣቢያ ወይንም ካርጎ ተርሚናል ዛሬ መርቀዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በአፍሪካ ትልቁ የአየር መንገዱን የዕቃ ማራገፊያ እና መጫኛ ጣቢያ ተመረቀ