ክሣቸው ያልተነሣላቸው የአምስት የኢንተርኔት አምደኞች ጉዳይ ለአራተኛ ጊዜ ተቀጥሯል፡፡
አዲስ አበባ —
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ክሣቸው ያልተነሣላቸው የአምስት የኢንተርኔት አምደኞች ጉዳይ ለአራተኛ ጊዜ ተቀጥሯል፡፡
ብይን ሳይሰማ የቀረው ዳኞች ተሟልተው ባለመገኘታቸው እንደሆነም ታውቋል፡፡
የተከሣሽ ጠበቆች እና ተከሣሾች በደረሰባቸው መጉላላት መከፋታቸውን ተናግረዋል፡፡