በ1970ዎቹ በኩባ የተማሩ ኢትዮጵያውያን ለፊዳል ካስትሮ የመታሠቢያ ሥነስርዓት ለማካሄድ ኮሚቴ አቋቁመው እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡
አዲስ አበባ —
የዚህ መታሠቢያ ሥነስርዓት አስተባባሪ ሊቀ መንበር ይብራህ መሃሪ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳሉት በዚያ የተማሩ ኢትዮጵያውያን ለካስትሮ ልዩ ፍቅር አላቸው፡፡
ፊደል ካስትሮ
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በኩባ የተማሩ ኢትዮጵያውያን - ሰለ ፊደል ካስትሮ