ድሬዳዋ —
በድሬዳዋ የቺኩንጉንያና ደንጊ በሽታ ምልክቶች መታየት መጀመራቸውን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
በሽታዎቹ ከመስፋፋታቸው በፊት አስቀድሞ የመከላከል ሥራ እንዲሰራ የከተማዋ ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ ጥሪ አቅርበዋል። ያቆሩ ወሃዎችን የማፋሰስ ሥራ ትኩረት እንዲሰጠው ተጠይቋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የቪኩንጉንያና ደንጊ በሽታ በድሬዳዋ