ቺኩንጉንያ፣ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ ቫይረስ-አመጣሽ ትኩሳት ወይም ንዳድ ሲሆን፣ በተለይም ሰሜን-ምሥራቅ ኬንያ ውስጥ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ነው ተብሏል።
ናይሮቢ —
ኬንያ ውስጥ ኮሌራና ቺኩንጉንያ (Chikungunya) የአካባቢውን የጤና ባለሙያዎች እያሳሰቡ እንደሆነ ተገለጸ።
ማንዴራ ከተማን የሚያሳይ የኬንያ ካርታ
ቺኩንጉንያ፣ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ ቫይረስ-አመጣሽ ትኩሳት ወይም ንዳድ ሲሆን፣ በተለይም ሰሜን-ምሥራቅ ኬንያ ውስጥ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ነው ተብሏል።
ከናይሮቢ ጂል ክሬግ ዘግባለች፣ አዲሱ አበበ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኬንያ ውስጥ ኮሌራና ቺኩንጉንያ የአካባቢውን የጤና ባለሙያዎች እያሳሰቡ እንደሆነ ተገለጸ