አዲስ አበባ —
የዞን ዘጠኝ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት ፀሐፊዎች
Your browser doesn’t support HTML5
በነፃ የተለቀቁ አምደኞች ሠነዶች ከኮምፕዩተሮቻቸው ተሠርዘውባቸዋል
በነሶሊያና ሺመልስ የክሥ መዝገብ ብይን ሲጠብቁ የነበሩት አራቱ የኢንተርኔት አምደኞች ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡
ክሣቸው ተቋርጦ በነፃ የተሰናበቱትም በኤግዚቢትነት ተይዘው የነበሩ ንብረቶቻቸው እንደተመለሱላቸው ተናግረዋል፡፡
በኮምፕዩተሮቻቸው ውስጥ የነበሩ ልዩ ልዩ ሠነዶች ግን በመጥፋታቸው ማዘናቸውን ገልፀዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡