ድሬዳዋ —
የሰላም ሚኒስትር ደኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው ሶማሌ ክልልንና የድንበር አካባቢዎችን ጎብኝተዋል።
በክልሉ ተጨማሪ የለይቶ ማቆያ እንዲዘጋጅ ጥያቄ የቀረበ ሲሆን እስካሁን ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡት 22ቱም ሰዎች በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያሉ መሆናቸው ተገልጿል። የድንበር ጥበቃ እንዲጠናከርም ተጠይቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኮቪድ-19 በሶማሌ ክልልና የድንበር አካባቢዎች