ኮሮናቫይረስ በድሬዳዋ

Your browser doesn’t support HTML5

በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስ ሥርጭት አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል። የህግ ታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች እንዲሁም የፖሊስ አባላት የቫይረሱ ተጋላጭ መሆናቸውም ተገልጿል።