የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎች - በምሥራቅ ኢትዮጵያ

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲና የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የምርመራ ማዕከላት ምረቃ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሦስት የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎች ተመርቀው ሥራ ጀምረዋል።
ሁለቱን ለሥራ ያዘጋጀው የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን ሦስተኛው ደግሞ በጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ነው
ተብሏል።

ሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች የመተንፈሻ አጋዥ መሳሪያዎችን በራሳቸው መስራታቸውን ገልጸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎች - በምሥራቅ ኢትዮጵያ