ድምጽ ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ ማረሚያ ቤቶች ኦገስት 21, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በሰኔ ወር ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረውን ሁከት ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በሺዎች የሚቆጠሩ ለተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞችን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትንና ጋዜጠኞችን አስሯል።