የዳንጎቴ ኩባንያ የኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅና በሁለት ኢትዮጵያውያን ባልደረቦቻቸው ላይ የተፈፀመው ግድያ እየተጣራ መሆኑን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
አዲስ አበባ —
የዳንጎቴ ኩባንያ የኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅና በሁለት ኢትዮጵያውያን ባልደረቦቻቸው ላይ የተፈፀመው ግድያ እየተጣራ መሆኑን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
በዳይሬክተሩና በሁለት ኢትዮጵያውያን ባልደረቦቻቸው ላይ ግድያ የተፈፀመው በትናንትናው ዕለት ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የዳንጎቴ ኩባንያ የኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅና የሁለት ባልደረቦቻቸው ግድያ እየተጣራ ነው