ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት መጥፋቱ ተገለፀ።
ባህር ዳር —
ሌሎች ሦስት ተማሪዎች መቁሰላቸውንና ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ለቪኦኤ ገልጿል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረ ግጭት የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ